Monday, 9 January 2017

Tropics: What is the link between 360 degree and year of 36...

Tropics: What is the link between 360 degree and year of 36...: አሁን የምንተቀምበት የክብ ዙሪያ 360 ድግሪ መለኪያ የተሰራዉ በባቢሊዮን ሰዎች ከ3000 ዓመት በፊት ነዉ፡፡ በዛን ዘመን አንድ አመትን የሰሩት በ360 እለት መደብ ነበረ፡፡ ስለዚህ የአመት እለት ብዛት 360 እለት ቁጥር...http://bgm.me/r/3558452

Thursday, 5 January 2017

What is the link between 360 degree and year of 365.25 days?

አሁን የምንተቀምበት የክብ ዙሪያ 360 ድግሪ መለኪያ የተሰራዉ በባቢሊዮን ሰዎች ከ3000 ዓመት በፊት ነዉ፡፡ በዛን ዘመን አንድ አመትን የሰሩት በ360 እለት መደብ ነበረ፡፡ ስለዚህ የአመት እለት ብዛት 360 እለት ቁጥርን ለድግሪ መለኪያ ጭምር አድርገዉ ሰሩት ማለት ነዉ፡፡
አሁን ግን በዚህ ጥናት አመት ማለት 365.25 እለት ሲሆን፤ የክብ ዙሪያ ልክ 360 ድግሪ የመነጨዉ ከአዉደ ጳጉሜ 6 እለት እና አዉደ ሰብቴምበር 11 እለት ነዉ፡፡ የአንድ እለት 24 ሰዓት ማለት ምድር በምድር ወገብ 360 ድግሪ አንዴ የምትዞረበት ጊዜ ማለት ነዉ፡፡ ነገር ግን በእጅ ሰዓት በየእለቱ የማይመዘገበዉ የአዉደ ጳጉሜ 6 እለት ክፍለ ጊዜ 59.137577 ሰከንድ ሲሆን በድግሪ መለኪያ 0.24640657 ነዉ፡፡ ስለዚህ በየእለቱ በ0.24640657 ድግሪ ቦታላይ የማይመዘገበዉ 59.137577 ሰከንድ 1461 ጊዜ በመጠራቀም በ360 ድግሪ ቦታ ላይ 86፣400 ሰከንድ፤1440 ደቂቃ አና 24 ሰዓት በመሙላት፤ የአዉደ ጳጉሜ 6 እለት በሰሜንና ደቡብ ሰፊ ሞቃትና ፈጣን ምድር ዉስጥ በ12 ሰዓት ቀን እና 12 ሰዓት ለሊት በዕጅ ሰዓት እና በኢትዮጵያ ቀን መቁጠሪያ ላይ መመዝገቡን፤ እና አዉደ ሰብቴምበር 11 እለት በሰሜንና ደቡብ ጠባብ ቀዝቃዛና ቀርፋፋ ምድር በ12 ሰዓት ቀን እና በ12 ሰዓት ለሊት በእጅ ሰዓት እና በግሪጎሪያን ቀን መቁጠሪያ ላይ መመዝገቡን ምስል 3.1 ያሳያል፡፡
እንዲሁም ምሥል 3.1 የምድር ክብ ዙሪያ በዘዌ ስፍር 360˚ እና በጊዜ ስፍር 24 ሰዓት መሆኑን ያሳያል፡፡ ስለዚህ የምድር ክብ ዙሪያ በዘዌ ስፍር 360˚ ነዉ ማለት ምን ማለት ነዉ? ከምድር ወገብ ምስራቅ ሰሜን 0˚ በመነሳት ምስራቅ ሰሜን ሞቃት 23.5˚ምስሰ፤ ምስራቅ ሰሜን ቀዝቃዛ 66.5˚ምስሰ ፤ ሰሜን ሀውልት 90˚ሰ ፤ ምዕራብ ሰሜን ቀዝቃዛ 113.5˚ምዕሰ ፤ ምዕራብ ሰሜን ሞቃት 156.5˚ምዕሠ፤ ምዕራብ 180˚ ፤ ምዕራብ ደቡብ ሞቃት 203.5˚ምዕደ፤ ምዕራብ ደቡብ ቀዝቃዛ 246.5˚ምዕደ፤ ደቡብ ሀውልት 270˚ደ፤ ምስራቅ ደቡብ ቀዝቃዛ 293.5˚ምስደ፤ ምስራቅ ደቡብ ሞቃት 336.5˚ምስደ እየሰፈርን ስንጓዝ ዞረን የምናገኘው 360˚ ምስራቅ ሰሜን ላይ ነው፡፡
የምድር ክብ ዙሪያ በጊዜ ስፍር 24 ሰዓት ነዉ ማለት ምን ማለት ነዉ? ከወራጅ ማስመር 90 ድግሪና 270 ድግሪ በስተቀኝ ያለዉ የሰሜንና ደቡብ ጠባብ ቀዝቃዛና ቀርፋፋ ምድር እና ሰፊ ሞቃትና ፈጣን ምድር ከፀሃይ በመሰወራቸዉ ምክንያት የአዉደ ሰብቴምበር 11 እለት እና የአዉደ ጳጉሜ 6 እለት 12 ሰዓት ለሊት ሲሆኑ፤ በስተግራ ያለዉ የሰሜንና ደቡብ ጠባብ ቀዝቃዛና ቀርፋፋ ምድር እና ሰፊ ሞቃትና ፈጣን ምድር ከፀሃይ በኩል በመሆናቸዉ ምክንያት የአዉደ ሰብቴምበር 11 እለት እና የአዉደ ጳጉሜ 6 እለት 12 ሰዓት ቀን እና በየተራቸዉ ከበስተግራ ያለዉ ቀን እና በስተቀኝ ያለዉ ለሊት በመሆን የሚገኝ ግዜ ነዉ፡፡
ስለዚህ ምሥል 3.1 በዋናነት የሚያሳየን የሞቃት እና ቀዝቃዛ ምድር በዘዌ መለኪያ እና በጊዜ መለኪያ የተለያዩ መሆናቸውን ያሳያል፡፡ በቅድሚያ ድግሪ ማለት የምድር ወራጅ መስመር እና ገዳሚ መስመር የሚገናኙበት ነጥብ ማለት ነዉ፡፡ በመሆኑም እያንዳንዱ የምድር ወራጅ መስመር እና ገዳሚ መስመር የሚገናኙበት 5 የተለዩ ነጥቦች አላቸዉ፡፡ ስለዚህ በአንድ ወራጅ መስመር ላይ የሚገኙትን 5 ነጥቦች ወስደን የሰሜንና ደቡብ ሰፊና ሞቃት ምድር ቀን እና ለሊት ከሰሜንና ደቡብ ጠባብ ቀዝቃዛ ምድር ቀን እና ለሊት እጀግ የተለየ መሆኑን በቀላሉ ማወቅ እንችላለን፡፡

አመት ማለት 365.25 እለት ሲሆን፤ የክብ ዙሪያ ልክ 360 ድግሪ የመነጨዉ ከአዉደ ጳጉሜ 6 እለት እና አዉደ ሰብቴምበር 11 እለት ነዉ፡፡