Thursday, 16 May 2019

Linear equation of Pagume 6: Two New theories of Earth: 1) The shorter variatio...

Linear equation of Pagume 6: Two New theories of Earth: 1) The shorter variatio...: Discovering the tropics and re-discovering the temperates.  Discovering the tropics and re-discovering the temperates are very simple....www.pagume6.com

የምሥራቅ ምዕራብ ሰሜን ደቡብ ሰፊ ሞቃትና ፈጣን ምድረ ሰማዩ ኢትዮጵያ የተፈጠረ ነዉ፡፡ ከረቡዕለት፤ መስከረም 1፤5500 ዓመተ ፍዳ ጀምሮ እስከ ሰኞዕለት፤ ጳጉሜ 6፤6019 ዓመተ ፍዳ ድረስ የቀጠለዉ አቆጣጠር እንዳበቃ ፀሃይ ፍንትቅ ባለችበት አፍታ ላይ ማክሰኞዕለት፤ መስከረም 1፤ 0 ዓ.ም አሁን ያለንበትን አቆጣጠር የጀመርነዉ እየሱስ ክርስቶስ በመወለዱ የተነሳ ነዉ፡፡ ባንዳ የእዉቀት ባዳ ተላላኪ የፈለገዉን ቢሰራ እዉነትን ማፍረስ አይችልም፡፡ አዲሱ ትዉልድ ይህን አዉቆ ከእኩይ ተግባር በመራቅ ከአድዋ በፊት የተዘረፍነዉን ምድር እና ህዝብ የማስመለስ ስራ ላይ መሳተፍ መጀመር አለበት፡፡