We are in the process of making new worlds. The Tropics rotates and revolves faster than the Temperates. So that there are two technologies of time: Ethiopian calendar and Gregorian calendar. I used 68 years data to discover the truths of new worlds.
Saturday, 6 September 2014
ዓመተ ምህረት
ዓመተ ምህረት ማለት ሰዎች ከምድርና ፀሐይ ካለማቋረጥ የሚቀዳውን የ365.25 እለት በሦስት ምድብ አራት አመት ጊዜ በ365 እለት ለተከታታይ 3 ዓመት እና በአራት አመት አነዴ 366 እለት መደብ ቀደም ሲል ቢደነገግም ከእየሱስ መወለድ መስከረም 1፡0 ዓመተ ምህረት ጀምሮ ግን በአዲስ ፍቅር፤ሥራ፤መተሳሰብ፤መግባባት፤ተፈጥሮን በመመርመር፤ በትምህርት፤ ማህበራዊ፤ኢኮኖሚያዊ እና ሐይማኖታዊ ተግባራት እውቀትንና ክህሎተን ባማከለ መልኩ ከትውልድ ወደ ትውልድ በመዝገብ የሚተላለፍ የቀን መቁጠሪያ ጊዜ ድንጋጌ ማለት ነው፡፡
የዛሬዉ ቅዳሜእለት፤ ጳጉሜ 1፣ 2006 ዓ.ም. የምድር ሞቃት እለት ነው፡፡ በቀዝቃዛው ምድር ግን ሳተርዳዬ፤ ሰብቴምበር 6፤2014 ነው፡፡ የዚህ ምክንያት ሁለት አዲስ የጊዜ ንድፈ ሀሳቦች በመኖራቸውና፤ እነዚህን ሁለት የጊዜ ንድፈ ሀሳቦች ወደ ተግባር መለወጫ ሁለት የጊዜ ተnማት በመሰራታቸውና በመኖራቸው ነው፡፡
በቅድሚያ አዲስ ሁለቱ የጊዜ ንድፈ ሐሳቦች ምንድናቸው?
ንድፈ ሀሳብ አንድ፡- አጭር የቀንብረሃንና ለሊት ልዩነት እና መካከለኛ የወቅቶች ልዩነት ማለት ፈጣን የሞቃት ምድር ሹረትና ዙረት መሆኑን የሚመለከት የጊዜ ንድፈ ሀሳብ ነው፡፡
ንድፈ ሀሳብ ሁለት፡-ረጅም የቀንብርሀንና ለሊት ልዩነት እና ከፍተኛ የወቅቶች ልዩነት ማለት የቀዝቃዛ ምድር ቀርፋፋ ሹረትና ዙረት መሆኑን የሚመለከት የጊዜ ንድፈ ሀሳብ ነው፡፡
ከላይ የተመለከቱትን የጊዜ ንድፈ ሀሳቦች ወደ ተግባር ለመለወጥ የተሰሩት ወይም ከሞቃቱ ምድርና ፀሃይ እና ከቀዝቃዘው ምድርና ፀሃይ የተቀዱት የጊዜ ቴክኖሎጂዎች ምንድን ናቸው?
ሁለቱ የጊዜ ቴክኖሎጂ የሚከተሉት ቸው፡፡
የኢተዮጵያ ቀን መቁጠሪያ አንደኛው የጊዜ ቴክኖሎጂ ሲሆን፤
የግሪጎሪያን ቀን መቁጠሪያ ማለት ሁለተኛው የጊዜ ተnN} ነው፡፡
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment