Tuesday, 16 September 2014

ዓመተ ምህረት

ዓመተ ምህረት ማለት ሰዎች ከምድርና ፀሐይ ካለማቋረጥ የሚቀዳውን የ365.25 እለት በሦስት ምድብ አራት አመት ጊዜ በ365 እለት ለተከታታይ 3 ዓመት እና በአራት አመት አነዴ 366 እለት መደብ ቀደም ሲል ቢደነገግም ከእየሱስ መወለድ መስከረም 1፡0 ዓመተ ምህረት ጀምሮ ግን በሦሥት ምድብ አራት ዓመት፤ በ12 ወሮች፤ በ52 ሳመንት ከ አንድ እለት እና ኩለት እለት መድበው በአዲስ ፍቅር፤ሥራ፤መተሳሰብ፤መግባባት፤ተፈጥሮን በመመርመር፤ በትምህርት፤ በፖለቲካዊ፤ማህበራዊ፤ኢክኖሚያዊ እና ሐይማኖታዊ ተግባራት እውቀትንና ክህሎተን በማማከል ከትውልድ ወደ ትውልድ በመዝገብ የሚተላለፍ የቀን መቁጠሪያ ጊዜ ድንጋጌ ማለት ነው፡፡

No comments:

Post a Comment