ዘመናዊ የቀን መቁጠሪያ በሦሥት ምድብ አራት ዓመተ ምህረት ህግ መሰረት አራት ትላልቅ የጊዜ
አሃዶች ማለትም እለታት፤ ሳምንታት፤ ወራት እና አመታት የሚመዘገቡበት ብቻ ሳይሆን የሰዉ ኃይልን፤ አሰራር መሳሪያን እና አደረጃጀትን የሚያጣምሩ ሌሎች አሰራር
መሳሪያዎች ለአብነት የገቢ ግብር ሰንጠረዦች የሚሰሩበትና የሚተገበሩበት እጅግ የረቀቀ አሰራር መሳሪያ ነዉ፡፡ፋሲል ጣሰዉ ታደሰ
We are in the process of making new worlds. The Tropics rotates and revolves faster than the Temperates. So that there are two technologies of time: Ethiopian calendar and Gregorian calendar. I used 68 years data to discover the truths of new worlds.
Thursday, 28 July 2016
Tropics: ዓመተ ምህረት
Tropics: ዓመተ ምህረት: ዓመተ ምህረት ማለት ሰዎች ከምድርና ፀሐይ ካለማቋረጥ የሚቀዳውን የ365.25 እለት በሦስት ምድብ አራት አመት ጊዜ በ365 እለት ለተከታታይ 3 ዓመት እና በአራት አመት አነዴ 366 እለት መደብ ቀደም ሲል ቢደነገግም ከእ...
Monday, 25 July 2016
Economics of Pagume: Abstract on Personal Income Tax analisis and Reven...
Economics of Pagume: Abstract on Personal Income Tax analisis and Reven...: Abstract A general problem in today’s Ethiopia is the failure or unwillingness to discover income tax base for a period of Pagume. The non ...
ዘመናዊ የቀን መቁጠሪያ በሦሥት ምድብ አራት ዓመተ ምህረት ህግ መሰረት አራት ትላልቅ የጊዜ አሃዶች ማለትም እለታት፤ ሳምንታት፤ ወራት እና አመታት የሚመዘገቡበት ብቻ ሳይሆን የሰዉ ኃይልን፤ አሰራር መሳሪያን እና አደረጃጀትን የሚያጣምሩ ሌሎች አሰራር መሳሪያዎች ለአብነት የገቢ ግብር ሰንጠረዦች የሚሰሩበትና የሚተገበሩበት እጅግ የረቀቀ አሰራር መሳሪያ ነዉ፡፡

Saturday, 23 July 2016
Tropics: Tropics: Linear equation of Pagume 6: The day Pagu...
Tropics: Tropics: Linear equation of Pagume 6: The day Pagu...: Tropics: Linear equation of Pagume 6: The day Pagume 6 of t... : Linear equation of Pagume 6: The day Pagume 6 ofhttp://pagumetropicsofethiopiawordpress.blogspot.com/ the Tropics, when Septembe...
የምድር 6 ሰቅዎች/ዞኖች
የምድር 6 ሰቅዎች/ዞኖች
ሰቅ ማለት ዞን (zone) ማለት ነዉ ሲል በኢትዮጵያ ቋንቋዎች አካዳሚ አቻ ፍች ተሰጥቶታል፡፡ በመሆኑም ሰቅ ማለት ከምድረ ልክ (geography) 6 ሰቅዎች ውስጥ አነዱ ረጅም ወይም አጭር ልከ ሙቀት እና የፀሀይ ስርጭት የሚታይበት ምድር ማለት ነው፡፡ የምድር 6 ሰቅዎች መፈጠር ምክንያት የእንቁላል ቅርጽ ያላት ምድር ከፀሀይ ጋር ባላት የተፈጥሮ ቁርኝት ነው፡፡ ከሰሜን አውታር ተነስተን ወደ ደቡብ አውታር ስንወርድ 6 የተፈጥሮ ሰቆች መኖራቸውን ከምሥል 1.3 እንመለከታለን፡፡ በመሆኑም ሰቅ 1 የሰሜን በረዶ፤ ሰቅ 2 የሰሜን ጠባብ ቀዝቃዛ፤ ሰቅ 3 የሰሜን ሰፊ ሞቃት እና ሰቅ 4 የደቡብ ሰፊ ሞቃት፤ ሰቅ 5 የደቡብ ጠባብ ቀዝቃዛና ሰቅ 6 የደቡብ በረዶ ናቸው፡፡
የምድር ልከ ሙቀትንና የፀሀይ ዘዌ በተለያየ የምድር ቦታ ላይ የተለያዩ መሆናቸውን በመመልከት ምድርን ለመጀመሪያ ጊዜ በሰቅ(በዞን) ስርአት 5 ቦታ ብቻ በገዳሚ መስመሮች (lines of latitude) የከፈለው ሰው በ5ኛው መቶ ቅድመ ክርስቶስ ይኖር የነበረው ፓርሜኒደስ የተሰኘው የግሪክ ፈላስፋ ነው፡፡
የምድር 6 የተፈጥሮ ሰቅዎችን 5 ብቻ አድርጎ የበየነው የሰሜን እና ደቡብ ሰፊ ሞቃት 2 ሰቅዎችን እንደ አነድ ሰቅ በመቁጠር ነበር (a torrid zone between the Tropic of Cancer (about 23.5° N) and the Tropic of Capricorn (about 23.5° S) ፡፡ በመሆኑም እርሱ እንደ አንድ ሰቅ አድርጎ በመውሰዱ ምክንያት የሞቃት ምድር እሰካሁን ድርስ አለመገኘቱን (the Undiscovered Tropics) ያሳያል፡፡ ነገር ግን በምሥል 1.3 የተመለከተችውን ምድር ወገቧ ላይ ብናጥፋት ሰቅ 1 በሰቅ 6 ላይ፤ ሰቅ 2 በሰቅ 5 ላይ እና ሰቅ 3 በሰቅ 4 ላይ ያርፋል፡፡ ይህም ሰቅ 1 ከሰቅ 6፤ ሰቅ 2 ከሰቅ 5 እና ሰቅ 3 ከሰቅ 4 ምስስለት ቅልብሽ (symmetrical fold ) መሆናቸውን ያሳያል፡፡ በመሆኑም አሁን በምንገኝበት የኢትዮጵያ ህዳሴ ዘመን ግን ሰቅ 3 እና ሰቅ 4 እንደ አነድ ሰቅ አድረገን መውሰድ በፍጹም የማንችለው በተፈጥሮና ሳይነስ አሰገዳጅነት ምክንያት ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዳሴ ማለት ጥንታዊ የግሪክ ፍልስፍናን፤ የአውሮጳ ህዳሴን ፍልስፍና ቴክኖሎጂ መልሰን በማግኘት እና እንዲሁም የኛን አዲስ ፍልስፍና በመጨመር የአሰራር መሳሪያ በመስራት እና በመተግበር አዲሲቷን አለም የመፍጠር ሥራን የሚያጠቃልል በመሆኑ ነው፡፡
ሰቅ ማለት ዞን (zone) ማለት ነዉ ሲል በኢትዮጵያ ቋንቋዎች አካዳሚ አቻ ፍች ተሰጥቶታል፡፡ በመሆኑም ሰቅ ማለት ከምድረ ልክ (geography) 6 ሰቅዎች ውስጥ አነዱ ረጅም ወይም አጭር ልከ ሙቀት እና የፀሀይ ስርጭት የሚታይበት ምድር ማለት ነው፡፡ የምድር 6 ሰቅዎች መፈጠር ምክንያት የእንቁላል ቅርጽ ያላት ምድር ከፀሀይ ጋር ባላት የተፈጥሮ ቁርኝት ነው፡፡ ከሰሜን አውታር ተነስተን ወደ ደቡብ አውታር ስንወርድ 6 የተፈጥሮ ሰቆች መኖራቸውን ከምሥል 1.3 እንመለከታለን፡፡ በመሆኑም ሰቅ 1 የሰሜን በረዶ፤ ሰቅ 2 የሰሜን ጠባብ ቀዝቃዛ፤ ሰቅ 3 የሰሜን ሰፊ ሞቃት እና ሰቅ 4 የደቡብ ሰፊ ሞቃት፤ ሰቅ 5 የደቡብ ጠባብ ቀዝቃዛና ሰቅ 6 የደቡብ በረዶ ናቸው፡፡
የምድር ልከ ሙቀትንና የፀሀይ ዘዌ በተለያየ የምድር ቦታ ላይ የተለያዩ መሆናቸውን በመመልከት ምድርን ለመጀመሪያ ጊዜ በሰቅ(በዞን) ስርአት 5 ቦታ ብቻ በገዳሚ መስመሮች (lines of latitude) የከፈለው ሰው በ5ኛው መቶ ቅድመ ክርስቶስ ይኖር የነበረው ፓርሜኒደስ የተሰኘው የግሪክ ፈላስፋ ነው፡፡
የምድር 6 የተፈጥሮ ሰቅዎችን 5 ብቻ አድርጎ የበየነው የሰሜን እና ደቡብ ሰፊ ሞቃት 2 ሰቅዎችን እንደ አነድ ሰቅ በመቁጠር ነበር (a torrid zone between the Tropic of Cancer (about 23.5° N) and the Tropic of Capricorn (about 23.5° S) ፡፡ በመሆኑም እርሱ እንደ አንድ ሰቅ አድርጎ በመውሰዱ ምክንያት የሞቃት ምድር እሰካሁን ድርስ አለመገኘቱን (the Undiscovered Tropics) ያሳያል፡፡ ነገር ግን በምሥል 1.3 የተመለከተችውን ምድር ወገቧ ላይ ብናጥፋት ሰቅ 1 በሰቅ 6 ላይ፤ ሰቅ 2 በሰቅ 5 ላይ እና ሰቅ 3 በሰቅ 4 ላይ ያርፋል፡፡ ይህም ሰቅ 1 ከሰቅ 6፤ ሰቅ 2 ከሰቅ 5 እና ሰቅ 3 ከሰቅ 4 ምስስለት ቅልብሽ (symmetrical fold ) መሆናቸውን ያሳያል፡፡ በመሆኑም አሁን በምንገኝበት የኢትዮጵያ ህዳሴ ዘመን ግን ሰቅ 3 እና ሰቅ 4 እንደ አነድ ሰቅ አድረገን መውሰድ በፍጹም የማንችለው በተፈጥሮና ሳይነስ አሰገዳጅነት ምክንያት ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዳሴ ማለት ጥንታዊ የግሪክ ፍልስፍናን፤ የአውሮጳ ህዳሴን ፍልስፍና ቴክኖሎጂ መልሰን በማግኘት እና እንዲሁም የኛን አዲስ ፍልስፍና በመጨመር የአሰራር መሳሪያ በመስራት እና በመተግበር አዲሲቷን አለም የመፍጠር ሥራን የሚያጠቃልል በመሆኑ ነው፡፡
Tropics: ዓመተ ምህረት
Tropics: ዓመተ ምህረት: ዓመተ ምህረት ማለት ሰዎች ከምድርና ፀሐይ ካለማቋረጥ የሚቀዳውን የ365.25 እለት በሦስት ምድብ አራት አመት ጊዜ በ365 እለት ለተከታታይ 3 ዓመት እና በአራት አመት አነዴ 366 እለት መደብ ቀደም ሲል ቢደነገግም ከእ...
Subscribe to:
Posts (Atom)