Thursday, 28 July 2016

Tropics: ዓመተ ምህረት

Tropics: ዓመተ ምህረት: ዓመተ ምህረት ማለት ሰዎች ከምድርና ፀሐይ ካለማቋረጥ የሚቀዳውን የ365.25 እለት በሦስት ምድብ አራት አመት ጊዜ በ365 እለት ለተከታታይ 3 ዓመት እና በአራት አመት አነዴ 366 እለት መደብ ቀደም ሲል ቢደነገግም ከእ...


ዘመናዊ የቀን መቁጠሪያ በሦሥት ምድብ አራት ዓመተ ምህረት ህግ መሰረት አራት ትላልቅ የጊዜ አሃዶች ማለትም እለታት፤ ሳምንታት፤ ወራት እና አመታት የሚመዘገቡበት ብቻ ሳይሆን  የሰዉ ኃይልን፤ አሰራር መሳሪያን እና አደረጃጀትን የሚያጣምሩ ሌሎች አሰራር መሳሪያዎች ለአብነት የገቢ ግብር ሰንጠረዦች የሚሰሩበትና የሚተገበሩበት እጅግ የረቀቀ አሰራር መሳሪያ ነዉ፡፡ፋሲል ጣሰዉ ታደሰ 

No comments:

Post a Comment