"አንድ እለት ማለት የምደር አንድ ጊዜ ሹረት መሆን በሳይንሰ ያለቀለት ጉዳይ ነው፡፡ ሥለዚህ በዚህ ዙሪያ ማን ምን ብሎ ይጠይቃል"
በሚል ያቀረቡት መከራከሪያ ሐሳብ ምንም እንኪን የምድር ሹረትንና ዙረትን ማወቅዎንና ማመንዎን ባይገልጽም የተጠቃለለ ብያኔ ነው፡፡ ምድር በራሷ ዛቢያ የምትሾረው በየ 24 ሠዓት ነው የሚል የተጠቃለለ ብያኔ ለምድር ወገብ ብቻ በመቆሙ ነው፡፡ ነገር ግን የምድራችን ቅርፅ ምላላ ክብ ሲሆን የምቃቱ ምድር ዙሪያ ረጅም ወይም ሰፊ ሲሆን፣ የቀዝቀዛው ዙሪያ አጭር ወይም ጠባብ ነው፡፡ ሥለዚህ ሁለት አዲስ ያላለቀላቸው ጥያቄዎች አሉ፡፡ ጥያቄዎቹ ረጅም ዙሪያ ያለው ሞቃት ምድር እና አጭር ዙሪያ ያለው ቀዝቃዛ ምድር እንዴት ቢሾሩና ቦዞሩ ነው አንድ ሙሉ ሹርትን በየ 24 ሠዓት እና ዙረትን በየ365.25 እለት እኩል የሚጨርሱት ? የሚሉ ነቸው፡፡
ሀ. የሞቃቱ ምድር እና የቀዝቃዛው ምድር እንዴት ቢሾሩ ነው? ሹረታቸውን እኩል በየ 24 ሠዓት የሚፈጽሙት?
የምድራችን ቅርፅ ምላላ ክብ ሲሆን የምቃቱ ምድር ዙሪያ ረጅም ወይም ሰፊ ሲሆን፣ የቀዝቀዛው ዙሪያ አጭር ወይም ጠባብ ነው፡፡ ሥለዚህ አዲሱ ጥያቄ ረጅም ዙሪያ ያለው ሞቃት ምድር እና አጭር ዙሪያ ያለው ቀዝቃዛ ምድር እንዴት ቢሾሩ ነው አንድ ሙሉ ሹርት እኩል በየ 24 ሠዓት የሚጨርሱት የሚል ነው ፡፡ መልሱም እጅግ በጣም ቀላል ነው፡፡ ረጅም ዙሪያ ያለው የሞቃቱ ምድር እና አጭር ዙሪያ ያለው የቀዝቃዛው ምድር ሹረታቸውን እኩል በየ 24 ሠዓት የሚፈጽሙት፣ የሞቃቱ ምድር እየፈጠነ እና ቀዝቃዛው ምድር እየተንቀረፈ በመሾር ነው፡፡
ለ. የሞቃቱ ምድር እና የቀዝቃዛው ምድር እንዴት ቢዞሩ ነው? ዙሩን እኩል የሚጨርሱት?
የሞቃት ምድር እና የቀዝቃዛ ምድር ዙረታቸውን እኩል በየ 365.25 እለት የሚጨርሱት፣ ሞቃቱ ምድር እየፈጠነ እና ቀዝቃዛው ምድር እየተንቀረፈፈ በመዞር ነው፡፡ በመሆኑም በሰሜንና ደቡብ ሞቃቱ ምድር የሚከሰቱት አራት፤ አራት መካከለኛ ተቃራኒ ወቅቶች እና እጅግ የተቀራረበ አጭር የቀንና ለሊት ልዩነት፤ በሰሜንና ደቡብ ቀዝቃዛ ምድር ከሚከሰቱት አራት፤ አራት ከፍተኛ ተቃራኒ ወቅቶች እና እጅግ ከተራራቁት የቀንና ለሊት ልዩነት የተለዩ ናቸው፡፡ በመሆኑም ሁለት አዲስ የጊዜ ንድፈ ሀሳብ መስራት ይቻላል፡፡ አንደኛው አዲስ የጊዜ ንድፈ ሀሳብ፡ አጭር የቀንና ለሊት ልዩነት እና መካከለኛ ወቅት ማለት የሞቃት ምድር ፈጣን ሹረት እና ዙረትን የሚመለከት ንድፈ ሃሳብ ሲሆን፤ ሁለተኛው አዲስ የጊዜ ንድፈ ሀሳብ ማለት እጅግ የተራራቀ የቀንና ለሊት ልዩነት እና ከፍተኛ ወቅቶች ማለት የቀዝቃዛ ምድር ቀርፋፋ ሹረት እና ዙረት መኖሩን የሚመለከት ንድፈ ሃሳብ ነው፡፡ ስለዚህ የኢትዮጵያ ቀን መቁጠሪያ የተሰራው የሞቃት ምድር ጊዜ ንድፈ ሃሳብ መኖሩን መሰረት አድርጎ ሲሆን፡የግሪጎሪያን ቀን መቁጠሪያ የተሰራው ግን የቀዝቃዛውን ምድር ጊዜ ንድፈ ሃሳብ መኖርን መሰረት አድርጎ መሆኑን መገንዘብ ይኖርብናል፡፡
We are in the process of making new worlds. The Tropics rotates and revolves faster than the Temperates. So that there are two technologies of time: Ethiopian calendar and Gregorian calendar. I used 68 years data to discover the truths of new worlds.
Sunday, 31 May 2015
Monday, 25 May 2015
Discovering the Economics of Pagume: Discovering the Tropics
በሦስት ምድብ አራት አመት ህግ በእጅ ሰዓት እና በኢትዮጵያ ቀን መቁጠሪያ የሚመዘገው የፈጣኑ ሰሜንና ደቡብ ሞቃት ምድር ጳጉሜ 6 እለት ፤ በእጅ ሰዓት እና በግሪጎሪያን ቀን መቁጠሪያ ከሚመዘገበው የቀርፋፈው ሰሜንና ደቡብ ቀዝቃዛ ምድር ሰብቴምበር 11 እለት የተለየ ነው፡፡
Discovering the Economics of Pagume: Discovering the Tropics: Five Optimum days of the year that helps in discovering the tropics These five optimum days have different names in the temperates and in th...
Friday, 15 May 2015
English is not time, since it does know neither Pagume nor 12 months of 30 days.: Linear equation of Pagume 6: Standard units of mea...
የሞቃቱ ምድር እና የቀዝቃዛው ምድር እንዴት ቢሾሩና ቢዞሩ ነው? ሹረታቸውን እና ዙረታቸውን እኩል በየ24 ሰዓትና በየ365.25 እለት የሚፈጽሙት?
"አንድ እለት ማለት የምደር አንድ
ጊዜ ሹረት መሆን በሳይንሰ ያለቀለት ጉዳይ ነው፡፡ ሥለዚህ በዚህ ዙሪያ ማን ምን ብሎ ይጠይቃል"
በሚል
ያቀረቡት መከራከሪያ ሐሳብ ምንም እንኪን የምድር ሹረትንና ዙረትን ማወቅዎንና ማመንዎን ባይገልጽም የተጠቃለለ ብያኔ ነው፡፡ ምድር በራሷ ዛቢያ የምትሾረው በየ 24 ሠዓት ነው የሚል የተጠቃለለ ብያኔ ለምድር ወገብ ብቻ በመቆሙ ነው፡፡ ነገር ግን የምድራችን ቅርፅ ምላላ ክብ ሲሆን የምቃቱ ምድር ዙሪያ ረጅም ወይም ሰፊ ሲሆን፣ የቀዝቀዛው ዙሪያ አጭር ወይም ጠባብ ነው፡፡ ሥለዚህ ሁለት አዲስ ያላለቀላቸው ጥያቄዎች አሉ፡፡
ጥያቄዎቹ ረጅም ዙሪያ ያለው ሞቃት ምድር እና አጭር ዙሪያ ያለው ቀዝቃዛ ምድር እንዴት ቢሾሩና ቦዞሩ ነው አንድ ሙሉ ሹርትን በየ 24 ሠዓት እና ዙረትን በየ365.25 እለት እኩል የሚጨርሱት
? የሚሉ ነቸው፡፡
English is not time, since it does know neither Pagume nor 12 months of 30 days.: Linear equation of Pagume 6: Standard units of mea...: Linear equation of Pagume 6: Standard units of measurements are these that eve... : Standard units of measurements are these that everyone ...
English is not time, since it does know neither Pagume nor 12 months of 30 days.: Linear equation of Pagume 6: Standard units of mea...
የሞቃቱ ምድር እና የቀዝቃዛው ምድር እንዴት ቢሾሩና ቢዞሩ ነው? ሹረታቸውን እና ዙረታቸውን እኩል በየ24 ሰዓትና በየ365.25 እለት የሚፈጽሙት?
"አንድ እለት ማለት የምደር አንድ
ጊዜ ሹረት መሆን በሳይንሰ ያለቀለት ጉዳይ ነው፡፡ ሥለዚህ በዚህ ዙሪያ ማን ምን ብሎ ይጠይቃል"
በሚል
ያቀረቡት መከራከሪያ ሐሳብ ምንም እንኪን የምድር ሹረትንና ዙረትን ማወቅዎንና ማመንዎን ባይገልጽም የተጠቃለለ ብያኔ ነው፡፡ ምድር በራሷ ዛቢያ የምትሾረው በየ 24 ሠዓት ነው የሚል የተጠቃለለ ብያኔ ለምድር ወገብ ብቻ በመቆሙ ነው፡፡ ነገር ግን የምድራችን ቅርፅ ምላላ ክብ ሲሆን የምቃቱ ምድር ዙሪያ ረጅም ወይም ሰፊ ሲሆን፣ የቀዝቀዛው ዙሪያ አጭር ወይም ጠባብ ነው፡፡ ሥለዚህ ሁለት አዲስ ያላለቀላቸው ጥያቄዎች አሉ፡፡
ጥያቄዎቹ ረጅም ዙሪያ ያለው ሞቃት ምድር እና አጭር ዙሪያ ያለው ቀዝቃዛ ምድር እንዴት ቢሾሩና ቦዞሩ ነው አንድ ሙሉ ሹርትን በየ 24 ሠዓት እና ዙረትን በየ365.25 እለት እኩል የሚጨርሱት
? የሚሉ ነቸው፡፡
English is not time, since it does know neither Pagume nor 12 months of 30 days.: Linear equation of Pagume 6: Standard units of mea...: Linear equation of Pagume 6: Standard units of measurements are these that eve... : Standard units of measurements are these that everyone ...
Tuesday, 12 May 2015
Discovering the Economics of Pagume: Pagume is 5/6 faster rotaions of earth in the trop...
Discovering the Economics of Pagume: Pagume is 5/6 faster rotaions of earth in the trop...: Pagume is five or six faster rotations of earth in the tropical latitudes. Where as 6-10 or 6-11 days of September in the if 5/6 slower r...
ዓመተ ምህረት
ዓመተ ምህረት ማለት ሰዎች ከምድርና ፀሐይ ካለማቋረጥ የሚቀዳውን የ365.25 እለት በሦስት ምድብ አራት አመት ጊዜ በ365 እለት ለተከታታይ 3 ዓመት እና በአራት አመት አነዴ 366 እለት መደብ ቀደም ሲል ቢደነገግም ከእየሱስ መወለድ መስከረም 1፡0 ዓመተ ምህረት ጀምሮ ግን በአዲስ ፍቅር፤ሥራ፤መተሳሰብ፤መግባባት፤ተፈጥሮን በመመርመር፤ በትምህርት፤ ማህበራዊ፤ኢኮኖሚያዊ እና ሐይማኖታዊ ተግባራት እውቀትንና ክህሎተን ባማከለ መልኩ ከትውልድ ወደ ትውልድ በመዝገብ የሚተላለፍ የቀን መቁጠሪያ ጊዜ ድንጋጌ ማለት ነው፡፡ የዛሬዉ ቅዳሜእለት፤ ጳጉሜ 1፣ 2006 ዓ.ም. የምድር ሞቃት እለት ነው፡፡ በቀዝቃዛው ምድር ግን ሳተርዳዬ፤ ሰብቴምበር 6፤2014 ነው፡፡ የዚህ ምክንያት ሁለት አዲስ የጊዜ ንድፈ ሀሳቦች በመኖራቸውና፤ እነዚህን ሁለት የጊዜ ንድፈ ሀሳቦች ወደ ተግባር መለወጫ ሁለት የጊዜ ተnማት በመሰራታቸውና በመኖራቸው ነው፡፡ በቅድሚያ አዲስ ሁለቱ የጊዜ ንድፈ ሐሳቦች ምንድናቸው? ንድፈ ሀሳብ አንድ፡- አጭር የቀንብረሃንና ለሊት ልዩነት እና መካከለኛ የወቅቶች ልዩነት ማለት ፈጣን የሞቃት ምድር ሹረትና ዙረት መሆኑን የሚመለከት የጊዜ ንድፈ ሀሳብ ነው፡፡ ንድፈ ሀሳብ ሁለት፡-ረጅም የቀንብርሀንና ለሊት ልዩነት እና ከፍተኛ የወቅቶች ልዩነት ማለት የቀዝቃዛ ምድር ቀርፋፋ ሹረትና ዙረት መሆኑን የሚመለከት የጊዜ ንድፈ ሀሳብ ነው፡፡ ከላይ የተመለከቱትን የጊዜ ንድፈ ሀሳቦች ወደ ተግባር ለመለወጥ የተሰሩት ወይም ከሞቃቱ ምድርና ፀሃይ እና ከቀዝቃዘው ምድርና ፀሃይ የተቀዱት የጊዜ ቴክኖሎጂዎች ምንድን ናቸው? ሁለቱ የጊዜ ቴክኖሎጂ የሚከተሉት ቸው፡፡ የኢተዮጵያ ቀን መቁጠሪያ አንደኛው የጊዜ ቴክኖሎጂ ሲሆን፤ የግሪጎሪያን ቀን መቁጠሪያ ማለት ሁለተኛው የጊዜ ተnN} ነው፡፡
Sunday, 10 May 2015
የኢትዮጵያን ቀን መቁጠሪያ ተግባራዊ ጥቅም አውርደን ተቀምን ማለት የሚቻለው መቼ ነው?
"አንፃራዊ ጊዜን /ዘመንን፣ እንደነ አልበርት እና ስቴፊንግ ሆውኪንግ ያሉ የሳይንስ ጭንቅሌዎች በ20ኛው መቶ ክ/ዘመን ከልደት ወዲህ ሊደርሱባት የቻሉትን የጊዜ ዘመን ፍቺ ከጥንት ጀምሮ ይዞ፣ ተግባራዊ ጥቅም ላይ በሚውልበት አያያዝ አውርዶ ሲጠቀምበት የኖረ የዘመንና የዓለም ሐሳብ ነው"
ከላይ በተገለጸው መከራከሪያ ሀሳብ መሰረት የአንፃራዊ ጊዜን ትርጉም የሚያወቁ ከሆነ፤የኢትዮጵያን ቀን መቁጠሪያ ለምን ጥንታዊ ብቻ አድርገዉ ደመደሙ የሚለውን ጥያቄ መመለስ አለብዎት፡፡ጥንት ማለት ዛሬንና ነገን ማየት የማይችል ማለት ነው፡፡ ስለዚህ የአንፃራዊ ጊዜን ትርጉም ሳይረዱ ስለጊዜ መናገር ኢሳይንሳዊና ኢተፈጠሮዋዊ ነው፡፡ ስለዚህ ከላይ ቀጥለው የገለጽት … ተግባራዊ ጥቅም ላይ በሚውልበት አያያዝ አውርዶ ሲጠቀምበት የኖረ የዘመንና የዓለም ሐሳብ ነው የሚለው ሐሰት ቢሆንም፤ የሚከተለውን አዲስ ጥያቄ በመፍጠሩ እጅግ ጠቃሚ ነው፡፡ የኢትዮጵያን ቀን መቁጠሪያ ተግባራዊ ጥቅም አውርደን ተቀምን ማለት የሚቻለው መቼ ነው?
የኢትዮጵያን ቀን መቁጠሪያ ተግባራዊ ጥቅም ላይ ልናውል የምንችለው በዚህ በኢትዮጵያ ውስጥ ከማንኛውም ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ እሴት የተዘለለችውን ጳጉሜ ማግኘት ብቻ ሳይሆን የግሪጎሪያኑን ቀን መቁጠሪያ ኢተፈጥሮዊና ኢሳይንሳዊ ጥቅም በማስቀረት በሞቃት ምድር ውስጥ የሚከሰቱት የተፈጥሮ ወቅቶች፣ አጭር ቀንና ሌሊት ሠዓት ልዩነት እና ማናቸው ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ፣ፖለቲካዊ እና ሃይማኖታዊ ሥራዎች ሲመዘገቡበት ብቻ ነው፡፡
Discovering the Economics of Pagume: Discovering the Tropics
Discovering the Economics of Pagume: Discovering the Tropics: Five Optimum days of the year that helps in discovering the tropics These five optimum days have different names in the temperates and in th...
www.pagumetropicsofethiopiawordpress.ccom
www.pagumetropicsofethiopiawordpress.ccom
1. የኢትዮጵያን ቀን መቁጠሪያ ተግባራዊ ጥቅም አውርደን ተቀምን ማለት የሚቻለው መቼ ነው?
"አንፃራዊ ጊዜን
/ዘመንን፣ እንደነ አልበርት እና ስቴፊንግ ሆውኪንግ ያሉ የሳይንስ ጭንቅሌዎች በ20ኛው መቶ ክ/ዘመን ከልደት ወዲህ ሊደርሱባት
የቻሉትን የጊዜ ዘመን ፍቺ ከጥንት ጀምሮ ይዞ፣ ተግባራዊ ጥቅም ላይ በሚውልበት አያያዝ አውርዶ ሲጠቀምበት የኖረ የዘመንና የዓለም
ሐሳብ ነው"
ከላይ በተገለጸው መከራከሪያ ሀሳብ መሰረት የአንፃራዊ ጊዜን ትርጉም የሚያወቁ ከሆነ፤የኢትዮጵያን
ቀን መቁጠሪያ ለምን ጥንታዊ ብቻ አድርገዉ ደመደሙ የሚለውን ጥያቄ መመለስ አለብዎት፡፡ጥንት ማለት ዛሬንና ነገን ማየት የማይችል
ማለት ነው፡፡ ስለዚህ የአንፃራዊ ጊዜን ትርጉም ሳይረዱ ስለጊዜ መናገር
ኢሳይንሳዊና ኢተፈጠሮዋዊ ነው፡፡ ስለዚህ ከላይ ቀጥለው የገለጽት … ተግባራዊ ጥቅም ላይ በሚውልበት አያያዝ አውርዶ ሲጠቀምበት
የኖረ የዘመንና የዓለም ሐሳብ ነው የሚለው ሐሰት ቢሆንም፤ የሚከተለውን አዲስ ጥያቄ በመፍጠሩ እጅግ ጠቃሚ ነው፡፡ የኢትዮጵያን ቀን መቁጠሪያ ተግባራዊ ጥቅም አውርደን ተቀምን ማለት የሚቻለው መቼ ነው?
የኢትዮጵያን ቀን መቁጠሪያ ተግባራዊ ጥቅም ላይ ልናውል የምንችለው በዚህ በኢትዮጵያ ውስጥ
ከማንኛውም ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ እሴት የተዘለለችውን ጳጉሜ ማግኘት ብቻ ሳይሆን የግሪጎሪያኑን ቀን መቁጠሪያ ኢተፈጥሮዊና
ኢሳይንሳዊ ጥቅም በማስቀረት በሞቃት ምድር ውስጥ የሚከሰቱት የተፈጥሮ ወቅቶች፣ አጭር ቀንና ሌሊት ሠዓት ልዩነት እና ማናቸው ኢኮኖሚያዊ፣
ማህበራዊ፣ፖለቲካዊ እና ሃይማኖታዊ ሥራዎች ሲመዘገቡበት ብቻ ነው፡፡
Saturday, 2 May 2015
Discovering the Economics of Pagume: Discovering the Tropics
Discovering the Economics of Pagume: Discovering the Tropics: Five Optimum days of the year that helps in discovering the tropics These five optimum days have diffe
rent names in the temperates and in th...
በአሁኑ ጊዜ ሁለት የጊዜ ተëማት ተድጋሮቶች በአለማችን ላይ ይገኛሉ፡፡
አንደኛው ተድጋሮት ፈረንጆች ትናንሽና ቀርፋፋ የጊዜ አሃዶች ሰከንዶች፤ ደቂቃዎችና ሰአት መመዝገቢያ የእጅ እና ግርግዳ ሰዓት የላቸውም፡፡ ምክንያቱም በእጃቸው ላይ አስረውት የሚገኙት ሰዓት የተሰራው በሚኖሩበት ቀርፋፋ ምድር መሰረት ሳይሆን፤ እኛ በምኖርበት ፈጣን ሞቃት ምድር ጊዜ ህግ መሰረት በመሆኑ ነው፡፡ በመሆኑም በየአመቱ ከ 11 ደቂቃ በላይ ወደ ሁዋላ እየጠመዘዙ ፌብሩዋሪ 28ን ወደ 29 የሚቀይሩት ከ 40 ደቂቃ በላይ በማስተካከል ነው፡፡
ሁለተኛው መሰረታዊ የጊዜ ተnማት ተድጋሮት የሞቃቱ ምድር ፈጣንና ትላልቅ የጊዜ አሃዶች ማለትም እለት፤ ሳምንት፤ ወሮች እና አመት የሚመዘገቡት በኢትዮጵያ ቀን መቁጠሪያ ቢሆንም፤ በሞቃት ምድር የሚገኙ አገሮች የሚጠቀሙት በቀዝቃዛ ምድር ቀርፋፋና ትላልቅ የጊዜ አሃዶች ማለትም ቀርፋፋ እለት፤ሳምንት፤ ወሮች እና አመት በሚመዘገቡት የግሪጎሪያን ቀን መቁጠሪያ ነው፡፡ በመሆኑም ከ84 በመቶ በላይ የሚሸፍነው የሞቃት ምድራችን እስካሁን አለመገኘቱን ያሳያል፡፡
Subscribe to:
Posts (Atom)