Friday, 15 May 2015

English is not time, since it does know neither Pagume nor 12 months of 30 days.: Linear equation of Pagume 6: Standard units of mea...



የሞቃቱ ምድር እና የቀዝቃዛው ምድር እንዴት ቢሾሩና ቢዞሩ ነው? ሹረታቸውን እና ዙረታቸውን እኩል በየ24 ሰዓትና በየ365.25 እለት  የሚፈጽሙት?

"አንድ እለት ማለት የምደር አንድ ጊዜ ሹረት መሆን በሳይንሰ ያለቀለት ጉዳይ ነው፡፡ ሥለዚህ በዚህ ዙሪያ ማን ምን ሎ ይጠይቃል"
በሚል ያቀረቡት መከራከሪያ ሐሳብ ምንም እንኪን የምድር ሹረትንና ዙረትን ማወቅዎንና ማመንዎን ባይገልጽም የተጠቃለለ ብያ ነው፡፡ ምድር በራሷ ዛቢያ የምትሾረ በየ 24 ሠዓት ነው የሚል የተጠቃለለ ብያኔ ለምድር ወገብ ብቻ በመቆሙ ነው፡፡ ነገር ግን የምድራችን ቅርፅ ምላላ ክብ ሲሆን ምቃቱ ምድር ዙሪያ ረጅም ወይም ሰፊ ሲሆን፣ የቀዝቀዛው ሪያ አጭር ወይም ጠባብ ነው፡፡ ሥለዚህ ሁለት አዲስ ያላለቀላቸው ጥያቄዎች አሉ፡፡ ጥያቄዎቹ ረጅም ዙሪያ ያለው ሞቃት ምድር እና አጭር ዙሪያ ያለው ቀዝቃዛ ምድር እንዴት ቢሾሩና ቦዞሩ ነው አንድ ሙሉ ሹርትን በየ 24 ሠዓት እና ዙረትን በየ365.25 እለት እኩል   የሚጨርሱት ? የሚሉ ነቸው፡፡ 

English is not time, since it does know neither Pagume nor 12 months of 30 days.: Linear equation of Pagume 6: Standard units of mea...: Linear equation of Pagume 6: Standard units of measurements are these that eve... : Standard units of measurements are these that everyone ...

No comments:

Post a Comment