Saturday, 2 May 2015

Discovering the Economics of Pagume: Discovering the Tropics

Discovering the Economics of Pagume: Discovering the Tropics: Five Optimum days of the year that helps in discovering the tropics These five optimum days have diffe rent names in the temperates and in th... በአሁኑ ጊዜ ሁለት የጊዜ ተëማት ተድጋሮቶች በአለማችን ላይ ይገኛሉ፡፡ አንደኛው ተድጋሮት ፈረንጆች ትናንሽና ቀርፋፋ የጊዜ አሃዶች ሰከንዶች፤ ደቂቃዎችና ሰአት መመዝገቢያ የእጅ እና ግርግዳ ሰዓት የላቸውም፡፡ ምክንያቱም በእጃቸው ላይ አስረውት የሚገኙት ሰዓት የተሰራው በሚኖሩበት ቀርፋፋ ምድር መሰረት ሳይሆን፤ እኛ በምኖርበት ፈጣን ሞቃት ምድር ጊዜ ህግ መሰረት በመሆኑ ነው፡፡ በመሆኑም በየአመቱ ከ 11 ደቂቃ በላይ ወደ ሁዋላ እየጠመዘዙ ፌብሩዋሪ 28ን ወደ 29 የሚቀይሩት ከ 40 ደቂቃ በላይ በማስተካከል ነው፡፡ ሁለተኛው መሰረታዊ የጊዜ ተnማት ተድጋሮት የሞቃቱ ምድር ፈጣንና ትላልቅ የጊዜ አሃዶች ማለትም እለት፤ ሳምንት፤ ወሮች እና አመት የሚመዘገቡት በኢትዮጵያ ቀን መቁጠሪያ ቢሆንም፤ በሞቃት ምድር የሚገኙ አገሮች የሚጠቀሙት በቀዝቃዛ ምድር ቀርፋፋና ትላልቅ የጊዜ አሃዶች ማለትም ቀርፋፋ እለት፤ሳምንት፤ ወሮች እና አመት በሚመዘገቡት የግሪጎሪያን ቀን መቁጠሪያ ነው፡፡ በመሆኑም ከ84 በመቶ በላይ የሚሸፍነው የሞቃት ምድራችን እስካሁን አለመገኘቱን ያሳያል፡፡

No comments:

Post a Comment